በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዞን ዘጠኝ እና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሣኔ ለመስጠት ተቀጠረ


ዞን ዘጠኝ
ዞን ዘጠኝ

በኢንተርኔት አምደኞቹ በነሶሊያና የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሽመልስና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሣኔ ለመስጠት መዝገቡን እንደገና ቀጠረ፡፡ በሁለተኛ ተከሳሽ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበውን የይግባኝ አቤቱታ ግን ውድቅ አደረገው፡፡

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በኢንተርኔት አምደኞቹ በነሶሊያና ሽመልስና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሣኔ ለመስጠት መዝገቡን እንደገና ቀጠረ፡፡ በሁለተኛ ተከሳሽ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበውን የይግባኝ አቤቱታ ግን ውድቅ አደረገው፡፡

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፣ በ"አቤት" ባይ ዓቃቤ ሕግና በመልስ ሰጭዎቹ ሶልያና ሽመልስ በፍቃዱ ሃይሉ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፉ ብርሃኔ እና አቤል ዋበላ መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሣኔውን ለማሰማት ለዛሬ ቀጠሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም ውሣኔው እንዳልደረሰለት አስታውቋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ለዚህ የሰጠው ምክንያት ቀድሞ በነበረው ቀጠሮ ከሰጠው የተለየ አይደለም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በዞን ዘጠኝ እና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሣኔ ለመስጠት ተቀጠረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG