በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሕዴድ በዓል በመንዲ ከተማ ተቃውሞ ገጠመው


የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦሕዴድ)ባንዲራ
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦሕዴድ)ባንዲራ

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) 26ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በምዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ ነዋሪዎችና ተማሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) 26ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በምዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ ነዋሪዎችና ተማሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡

ተቃውሞውን ያሰሙ ተማሪዎችና ነዋሪዎች እንደተደበደቡ ሲናገሩ ፖሊስ ተቃውሞውን ያሰሙት ከ20 የማይበለጡ ሕፃናት እንደኾኑ ገልጾ፤እነሱንም ወዲያው እንደተበተኑ ተናግሯል። የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ባልደረባ ቱጁቤ ኩሳ ያጠናቀረችውን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

የኦሕዴድ በዓል በመንዲ ከተማ ተቃውሞ ገጠመው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG