በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ በጽሑፍ ያቀረቡት አስተያየት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ


የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የፌዴራሉ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለዉ ችሎት አስተያዬቶቹ ምንም ዓይነት ለዉጥ ሳይደረግበት እንዲቀርብ በማዘእ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል።

በእስር የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ ሚረዳ በጽሑፍ የሰጡት አስተያዬት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ።

የፌዴራሉ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለዉ ችሎት አስተያዬቶቹ ምንም ዓይነት ለዉጥ ሳይደረግበት እንዲቀርብ በማዘእ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንደል ችሎት በበኩሉ እነ አቶ ዘላለምወርቅ አገኘሁ ባቀረቧቸዉ ማመልከቻዎች ላይ ለመወሰን ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ጠቅሶ መለስካቸዉ አመሃ ተከታዮን ዘገባ ልኮልና። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ በጽሑፍ የቀረበ አስተያየት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

XS
SM
MD
LG