ሮቦት ፈጣሪው ወጣት
ሳሙኤል መርጋ የ18 አመት ወጣት ነው። በርካታ ተንቀሳቃሽ ሞዴል ሮቦቶችን ሰርቷል። ባለፈው አመት ህንድ ከሚገኘው በሮቦት ፈጠራና በህዋ ምርምር ተሰጦ ካላቸው አለም አቀፍ ወጣቶች የስልጠና፣ ትምህርትና የሰርቶ ማሳያ ውድድር እድሎችን ከሚሰጠው ከስፔስ ዲቨሎፕመንት ኔክሰስ/Space Development Nexus/ኩባንያ ባዘጋጀው ውድድር ከ20 ወጣቶች በአንደኝነት አሸንፏል። ከሁለት ወራት በፊትም በዛው በህንድ አለም አቀፍ ውድድር በድጋሚ የአንደኝነት ደረጃ ይዞ አሸንፏል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 25, 2024
የሪፐብሊካንና የዲሞክራቲክ ፓርቲዎች፣ የእንስሳት ምልክቶችን እንዴት መጠቀም ጀመሩ?
-
ኤፕሪል 24, 2024
ወላጆችን እያስጨነቀ ያለው የልጆች የብዙኀን መገናኛ አቀራረብ መገራት ያሻዋል
-
ኤፕሪል 24, 2024
በኤአይ አማካኝነት ተመስለው የሚሠሩ ድምጾች እና ምስሎች የደቀኑት ስጋት እና መላ ፍለጋው
-
ኤፕሪል 24, 2024
ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ
-
ኤፕሪል 24, 2024
ፔፕፋር የግጭት ጫና ባየለባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ እንደሚያተኩር አስታወቀ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ