አሳዛኙ የስደት እልቂት
ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ከ170 በላይ የሚሆኑ ስደተኞችን ከአቅሙ በላይ የጫነ ጀልባ ቅዳሜ ለሊት በሚዲትራኒያን ባህር ሰምጦ አራት ስደተኞች ብቻ ሲተርፉ ሌሎቹ ህይወታቸውን ማጣታቸውን አንድ የስደተኞች መርጃ ድርጅት አስታወቀ። ከተረፉት ስደተኞች ሁለቱ ኤርትራዊ ሁለቱ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ አንዷ እርጉዝ ሴት እንደሆነች አጀንሲያ አበሻ የተባለው ስደተኞችን የሚረዳው ቡድን መሪ አባ ሙሴ ዘርዓይ፤ የጣሊያን ባህር ሃይልን ጠቅሰው ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ተናግረዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 17, 2024
በቤጂንግ የግማሽ ማራቶን ላይ የተፈጠረውን ክስተት እንደሚያጣራ ፌዴሬሽኑ ገለፀ
-
ኤፕሪል 17, 2024
በገዢ ብዛት አንደኝነቱን ለ42 ዓመታት ይዞ የዘለቀው ፎርድ መኪና
-
ኤፕሪል 17, 2024
ባይደን እና ትረምፕ የዩክሬን ጦርነት እንዴት ያብቃ በሚለው ይለያያሉ
-
ኤፕሪል 17, 2024
ከደረሰባቸው ሰቆቃ በማገገም ላይ የሚገኙት የሱዳን ፍልሰተኛ ሕፃናት ሰላምን ይመኛሉ
-
ኤፕሪል 17, 2024
በኮሬ ዞን ሁለት አርሶ አደሮች በታጣቂዎች ተገደሉ