በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥምቀት በኢትዮጵያም በውጭም ተከበረ


ታቦት
ታቦት

በጃን ሜዳ ብፁዕ አቡነ ናትናዔል፤ በሎስ አንጀለስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቡራኬ ሰጡ፡፡





ጥምቀት በኢትዮጵያ
ጥምቀት በኢትዮጵያ


please wait

No media source currently available

0:00 0:02:17 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በጃን ሜዳ ብፁዕ አቡነ ናትናዔል፤ በሎስ አንጀለስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቃለ-ቡራኬ ሰጡ፡፡

የ2005 ዓ.ም በዓለ ጥምቀት በመላ የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት ተከብሮ ውሏል፡፡
ጥምቀት በኢትዮጵያ
ጥምቀት በኢትዮጵያ

በየጥምቀተ-ባሕሩ ታቦቱን አጅቦ ያደረው የክርስትና ምዕመናንና ዛሬም ከየአካባቢው የተሰበሰበው ሕዝብ ታቦታቱን ወደየደብራቸው ሸኝቷል፡፡
ጥምቀት
ጥምቀት

የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ጨምሮ ከሌሎችም ሃገሮች የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን የተጋበዙ እንግዶች በተገኙበት በጃን ሜዳ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ቃለ-ቡራኬውን የሰጡት አቃቢ መንበረ-ፓትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ናትዔል ናቸው፡፡
ጥምቀት በኢትዮጵያ
ጥምቀት በኢትዮጵያ

በውጭ የሚገኘው ሲኖዶስም ለጥምቀት በዓሉ አከባበር በሎስ አንጀለስ ከተማ ተሰብስቦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቃለ-ቡራኬ መስጠታቸው ታውቋል፡፡ (ዝርዝሩ ወደፊት ይቀርባል፡፡)
ጥምቀት በኢትዮጵያ
ጥምቀት በኢትዮጵያ
XS
SM
MD
LG