በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ብድር ማሻቀብና የምጣኔ ሀብት ውጤቱ


የኢትዮጵያ መንግስት ቀጥተኛ ባልሆነ መዋእለ ንዋይ የሚያከናውናቸው የባቡር፣ መንገድና ግድብ ስራዎች ከቻይና የ17 ቢሊዮን ዶላርስ እንዲበደር አድርገዋል።

በኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ቀጥተኛ የውጭ መዋእለ ንዋይ ፍሰት እያደገ ቢመጣም በቂ አይደለም ይላሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጥናት ያከናወኑት ዶር አለማየሁ ገዳ።

ቀጥተኛ ያልሆነው ኢንቨስትመንት፤ ማለት በብድር የሚገኙና የመንግስት የመሰረተ-ልማትና ሌሎች ስራዎችን ለማከናወን የሚውል የገንዘብ ፍሰት በእጅጉ ከፍተኛ ነው።

በተለይ ከቻይና የተገኘው ብድር 17ቢሊዮን ዶላርስ በደረሰበት በአሁኑ ወቅት፤ ብድሩ እንዴት ይከፈላል? የወደፊቱን ትልውድና አሁን አጠቃላይ ምጣኔ ሀብቱ ላይ ምን አይነት ተጽኖ ይኖረዋል?

ሔኖክ ሰማእግዜር ከዶር አለማየሁ ጋር ያደረገውን ውይይት ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ብድር ማሻቀብና የምጣኔ ሀብት ውጤቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:48 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG