በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ወንጀል ችሎት በሽብርተኝነት ክስ ዉሳኔ ሰጠ

ጥፋተኛ የተባሉትን አቃቤ ሕግ  በአጭር ጊዜ ውስጥ የቅጣት ውሳኔ ሃሳባቸውን በፅሁፍ እንዲያቀርቡ አዘዘ። የቅጣት ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ወንጀል ችሎት በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ አቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው አምስት ሰዎች መካከል በሦስቱ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሲያስተላልፍ ሁለቱን በነፃ አሰናብቷል።

ጥፋተኛ የተባሉትን አቃቤ ሕግ በአጭር ጊዜ ውስጥ የቅጣት ውሳኔ ሃሳባቸውን በፅሁፍ እንዲያቀርቡ አዘዘ። የቅጣት ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸው አመሃ ዘገባ ያድምጡ።

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ወንጀል ችሎት በሽብርተኝነት ክስ ዉሳኔ ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:03 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG