በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“እጁ ረጅም የኾነ ኃላፊነት የማይሰማው መንግሥት ነው” አቶ አበባው አያሌው

የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምሕርት መግቢያ ፈተና መሰጠት ከማኅበራዊ መገናኛ ድረ ገጾች መዘጋት ጋር መያያዙ እያነጋገረ ነው። አቶ አበባው አያሌው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት የኢትዮጵያ ሥነ ጥበብና ታሪክ መምሕር ናቸው። በልዩ ልዩ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ትንታኔ በመስጠትም ይታወቃሉ።

የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምሕርት መግቢያ ፈተና መሰጠት ከማኅበራዊ መገናኛ ድረ ገጾች መዘጋት ጋር መያያዙ እያነጋገረ ነው። አቶ አበባው አያሌው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት የኢትዮጵያ ሥነ ጥበብና ታሪክ መምሕር ናቸው። በልዩ ልዩ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ትንታኔ በመስጠትም ይታወቃሉ።

እንደ ፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዩትዩብ፣ ቫይበርና ሌሎች የማኅበራዊ መገናኛ አገልግሎቶች በኢትዮጵያ እንዳይሠሩ ከታገዱ ዛሬ አራተኛ ቀን አስቆጥረዋል። ነዋሪዎች በኢንተርኔት ድርቅ ተመተናል ሲሉ። መንግስት በበኩሉ ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ተሰርቋል በሚል ተማሪዎች ፈተናቸውን በተረጋጋ ሁኔታ እንዲፈተኑ ለማስቻልም በሀገሪቱ የሚገኙ የማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾች ለጊዜው መዝጋቱን አስታውቋል።

የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምሕርት መግቢያ ፈተና መሰጠት ከማኅበራዊ መገናኛ ድረ ገጾች መዘጋት ጋር መያያዙ እያነጋገረ ነው። አቶ አበባው አያሌው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት የኢትዮጵያ ሥነ ጥበብና ታሪክ መምሕር ናቸው። በልዩ ልዩ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ትንታኔ በመስጠትም ይታወቃሉ። አቶ አበባው በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት እንዲሰጡ ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

“እጁ ረጅም የኾነ ኃላፊነት የማይሰማው መንግሥት ነው” አቶ አበባው አያሌው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG