በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለሙስሊሙ እና መንግሥት ችግር ሰላማዊ መፍትሔ እንዲፈለግ 33ቱ ጠየቁ


አቶ አሥራት ጣሴ
አቶ አሥራት ጣሴ




አቶ አሥራት ጣሴ
አቶ አሥራት ጣሴ

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በሙስሊሙ ማኅበረሰብና በመንግሥት መካከል ተፈጥሯል ያሉት መካረር እንደሚያሳስባቸው የሰላሣ ሦስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ገለፀ። ችግሩ ሰላማዊና ሕጋዊ መፍትሔ እንዲገኝለትም አሳስቧል።

የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓም ዛሬ ባወጣው መግለጫ ለጉዳዮ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲፈለግ ጠይቋል።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝ በበኩላቸው “ከፅንፈኞች ጋር ጋብቻ ፈጥረው የአገሪቱን ሰላም ለማወክ እየተንቀሳቀሱ ያሉ” ያሏቸውን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ማስጠንቀቃቸውን አንድ አገር ውስጥ የሚታተም ጋዜጣ ፅፏል።

ለዝርዝሩ የመለስካቸው አመሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG