በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቴሌ ለነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት ክፍያ የመጠየቅ ሐሳብ አለው(ቃለ ምልልስ ከአቶ አንዱአለም አድማሴ ጋር)

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዱአለም አድማሴ
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዱአለም አድማሴ

ኢትዮ ቴሌኮም የነፃ የስልክ ጹሑፍ መልዕክትን ጨመሮ፤ ለቫይበር፣ ዋትስ አፕ፣ ዊቻትና ለመሳሰሉት ነጻ የኢንተርኔት አፕሊኬሽኖች ተጨማሪ ክፍያ የሚያስክፈል፤ አስፈላጊ ኾኖ ከተገኘ ደግሞ እነዚህን አፕሊኬሽኖች የሚዘጋ (ወይም ብሎክ የሚያደርግ) አዲስ ቴክኖሎጂ ሀገር ውስጥ ማስገባቱን አስታውቋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም የነፃ የስልክ ጹሑፍ መልዕክትን ጨመሮ፤ ለቫይበር፣ ዋትስ አፕ፣ ዊቻትና ለመሳሰሉት ነጻ የኢንተርኔት አፕሊኬሽኖች ተጨማሪ ክፍያ የሚያስክፈል፤ አስፈላጊ ኾኖ ከተገኘ ደግሞ እነዚህን አፕሊኬሽኖች የሚዘጋ (ወይም ብሎክ የሚያደርግ) አዲስ ቴክኖሎጂ ሀገር ውስጥ ማስገባቱን አስታውቋል፡፡

ይህን ተግባራዊ ለማድረግ ደግሞ የኢትዮ ቴሌኮም ቦርድን ጨምሮ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን እንዲሁም የመንግሥትን ውሳኔ እንደሚጠብቅ ገልጿል።

በተጨማሪም ይኸው ቴክኖሎጂ የስልክ ቀፎን ከሲም ካርድ ጋር የሚያናብብ አገልግሎት እንደያዘ ይህን በተመለከተም ከነገ በስቲያ አርብ መግለጫ በመስጠት ይፋ እንደሚያደርገው ኢትዮ ቴሌኮም ነግሮናል፡፡

በዚህ ጉዳይ ላይ ጽዮን ግርማ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዱአለም አድማሴን አነጋግራቸዋልች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያድምጡ፡፡

ቴሌ ለነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት ክፍያ የመጠየቅ ሐሳብ አለው(ቃለ ምልልስ ከአቶ አንዱአለም አድማሴ ጋር)
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG