በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ የጊቤ ሶስት ግድብ ግንባታ እንደሚቀጥል አስታወቀች


የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ቅንብራችን፣

-ኢትዮጵያ ጊቤ 3 የኤለክትሪክ ማመንጫ ግድብ መገንባቱ እንደሚቀጥል አስታወቀች

-የምግብ ዋጋ መናር የድርቁን ሁኔታ አባባሰ

-አፍሪቃ አዎንታዊ ገጽታ እየያዘች እንደሆነ ተገለ

-የኢትዮጵያ የሴፍቲ-ኔት ፕሮግራም በአርአያነት ተጠቀሰ የሚሉትን ርዕሶች ይዞ ቀርቧል።

XS
SM
MD
LG