በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዴሞክራሲ በተግባር!-"የኤርትራ ፍልሰተኞች ቁጥር ከኢትዮጵያውያኑ፥ ሱዳናውያኑና ሱማሌዎቹ ፍልሰተኞች ይበልጣል"


የሜዲቴራንያን ባህር እያቋረጡ ወደ ምዕራብ አውሮፓ ሀገሮች የሚሄዱ ፍልሰተኞች ቁጥር፥ እ አ አ በ 2015 ዓም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት መጨመሩ ተረጋግጧል።

የሜዲቴራንያን ባህር እያቋረጡ ወደ ምዕራብ አውሮፓ ሀገሮች የሚሄዱ ፍልሰተኞች ቁጥር፥ እ አ አ በ 2015 ዓም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት መጨመሩ ተረጋግጧል። ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት፥ ባሻር አል አሳድንና ጽንፈኛ ሙስሊሞችን እየሸሹ ያሉት ሦሪያውያን ሲሆኑ፥ በሁለተኛ ደረጃ ያለችው አነስተኛዋ ኤርትራ ናት። የኤርትራ ፍልሰተኞች ቁጥር ከኢትዮጵያውያኑ፥ ሱዳናውያኑና ሱማሌዎቹ ፍልሰተኞች ይበልጣል። ኤርትራውያኑ እንደሚሉት፥ ለሕገወጥ አስተላላፊዎች እስከ 3 ሺህ ዶላር ይከፍላሉ። አውሮፓ ለመድረስም፥ አደገኛውን የጎረቤት ሀገሮች ማቆራረጥ ይገደዳሉ።

የአሜሪካ ድምፁ David Arnold ለምን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኤርትራውያን ሀገራቸውን እየጣሉ የሚወጡበትን ሁኔታ ለማወቅ፥ የፍልሰተኞች ጉዳይ ባለሞያና አንድ ሌላ በቅርቡ አሥመራን ግብኝተው የተመለሱ ምሁር አነጋግሯል።

በተከታታይ ካዘጋጀው ቅንብር የመጀመሪያውን ክፍል ሰሎሞን ክፍሌ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

ዴሞክራሲ በተግባር!-"የኤርትራ ፍልሰተኞች ቁጥር ከኢትዮጵያውያኑ፥ ሱዳናውያኑና ሱማሌዎቹ ፍልሰተኞች ይበልጣል"
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:51 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG