በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባ

ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ
ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ

የዚህ ዓመታዊ በዓል አንዱ ገጽታው የሁለት ወር ጾም አብቅቶ መፈሰኩ ነው። በፍስኩ ደግሞ የዶሮው፥ የእንቁላሉና የበጉ እንዲሁም ሌሎች ገበያ ይደራል።

የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባና በመቐለ። ዘጋቢዎቻችን በየቦታው እየተዘዋወሩ፥ ሸማቹንና ነጋዴውን አነጋግረዋል። የመቐለውን ዘገባ ለማዳመጥ ይህንን ፋይል ይጫኑ

ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ
ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ

ወደ አዲስ አበባ ስናመራ፣ በኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍ ባለ ደረጃ ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ትንሳዔ ነው።

የዚህ ዓመታዊ በዓል አንዱ ገጽታው የሁለት ወር ጾም አብቅቶ መፈሰኩ ነው። በፍስኩ ደግሞ የዶሮው፥ የእንቁላሉና የበጉ እንዲሁም ሌሎች ገበያ ይደራል።

መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ ልኳል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:09 0:00

XS
SM
MD
LG