በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠብ ሲልና ዳመና ሲርቅ: የኢትዮጵያ ግብርና ፈተናዎች


ጠብ ሲልና ዳመና ሲርቅ: የኢትዮጵያ ግብርና ፈተናዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00

ጠብ ሲልና ዳመና ሲርቅ: የኢትዮጵያ ግብርና ፈተናዎች

በኢትዮጵያ በዝናብ እጥረት የተነሳ በተከሰተው ድርቅ 8.2 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር እንደገጠማቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምጣኔ ሀብት አማካሪ አቶ ንዋይ ገብረዓብ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገልጸዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምጣኔ ሀብት አማካሪ አቶ ንዋይ ገብረዓብ በምግብ ዋስትና ዙሪያ

በኢትዮጵያ በዝናብ እጥረት የተነሳ በተከሰተው ድርቅ 8.2 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር እንደገጠማቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምጣኔ ሀብት አማካሪ አቶ ንዋይ ገብረዓብ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገልጸዋል።

መንግስታቸው የግብርና ምርትና ምርታማነት ለማሻሻል በሚጥርበት ወቅት የተከሰተው ድርቅ የገበሬዎችን ኑሮ ማወኩንና ኑሯቸውን መፈታተኑን የገለጹት የምጣኔ ሀብት አማካሪ፤ በምርት ላይ የደረሰው ጉዳት በውል የሚታወቀው ሰብል ሲሰበሰብ ነው ብለዋል።

ከዚሁ ጋር በተያየዘ የዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ተቋም IFPRI ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ረሃብና የምግብ እጥረትን በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ፍጻሜ ለማብጀት COMPACT 2025 የተባለ መርሃ ግብር ጀምሯል።

በዋሽንግተን ዲሲ በዚህ የምግብ ዋስትና መረሃ ግብር ላይ የተሳተፉት አቶ ንዋይ ኤል ኒኞ የሀገሪቱን የግብርና ዘርፍ እየተፈታተነው ነው ብለዋል።

ጠብ ሲልና ዳመና ሲርቅ: የኢትዮጵያ ግብርና ፈተናዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:21 0:00

XS
SM
MD
LG