በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአርባ ምንጭ ወረዳ ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች ጉዳይ - በሰመጉ ሪፖርት


የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በደቡብ ክልል በጋሞ ጎፋ ዞን ከ4 መቶ በላይ አርሶ አደሮች በኅጋዊ መንገድ የተሰጣቸውን መሬት ተነጠቁ፤ ሲል መንግስታዊ ያልሆነው የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በቅርቡ ይፋ ባደረገው መግለጫው አስታወቋል።

ሰመጉ ባለፈው ሳምንት መገባደጂያ ያወጣውን የጥናት ዘገባ አስመልክቶ ሊቀ መንበሩ አቶ ብዙአየሁ ወንድሙ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ዝርዝሩን ይዟል።

XS
SM
MD
LG