በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዴሞክራቶች ክርክር በሂላሪና በበርኒ መካከል ምዋኪ ውስጥ ተካሄደ


ለፕረዚደንታዊ ምርጫ በሚካሄደው ቀጣዩ ውድድር፣ ከዴሞክራቲክ ፓርቲው ሂላሪና በርኒ ተከራክረዋል።

ሁለቱ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንትነት የሚወዳደሩት የዲሞክራቲክ ፓርቲው እጩዎች፥ ለሁሉም አሜሪካውያን በተለይም መካከለኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች እንደሚሠሩ ለማሳመን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ናቸው።

የቀድሞዋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን እና የቀድሞው የቬርሞንት ሴናተር በርኒ ሳንደርስ ትላንት ማታ በሚዋኪ፣ ዊስኮንሰን ውስጥ ሌላ ክርክር አካሂደዋል።

ማይክል ብራውን የላከውን ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የዴሞክራቶች ክርክር በሂላሪና በበርኒ መካከል ምዋኪ ውስጥ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG