በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቡሩንዲ መንግሥት የ.ተ.መ.ድ. አባላት ጉብኝት እንዳስደሰተው አስታወቀ


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት በቡጁምቡራ ጉብኝት ማድረጋቸው እንዳስደሰተው የቡሩንዲ መንግሥት አስታወቀ።

የፕሬዘዳንቱ የፒየሬሬ ንኩሩንዚዛ (Pierre Nkurunziza) ከፍተኛ አማካሪ ዊሊ ንያሚትዌ (Willy Nyamitwe) ሲናገሩ፥ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የቡሩንዲን ቀውስ አስመልክቶ ይነገረው የነበረው ሁሉ ሃሰት መሆኑን የዓለሙ ድርጅት ልዑካን ቡድን በሥፍራው ተገኝቶ ማጣራት ይችላል ብለዋል።

ጄምስ ባቲ (James Butty) ዘግቦታል፣ ሰሎሞን ክፍሌ ያቀረበውን ዘገባ ለማዳመት ይህንን ፋይል ያድምጡ።

የቡሩንዲ መንግሥት የ.ተ.መ.ድ. አባላት ጉብኝት እንዳስደሰተው አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

በተጨማሪም፣ ጉብኝቱን በተመለከተ የቪኦኤ ባልደረባችን ማርገሬት በሽር የተባበሩት መግሥታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር ቡሩንዲ ጉዳይ ላይ አነጋግራ የላከችልን የቪድዮ ዘገባውን ከዚህ በታች ይመልከቱ።

የተባበሩት መግሥታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር ቡሩንዲ ጉዳይ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:54 0:00

XS
SM
MD
LG