በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማያዊ ፓርቲ ኮሚቴ ባለመሟላቱና የሥራ ቅደም ተከተል ባለመከተሉ ድምፅ መነፈጉን ተገለጸ


የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በብሔራዊ ምክር ቤት የመተማመኛ ድምፅ የተነፈገው እንደ አንድ አካል ተሟልቶ ባለመሥራቱ እና የሥራ ቅደም ተከተል ስላልነበረው እንደሆነ የምክር ቤቱ ጠቅላላ ሰብሳቢ ገልጸዋል።

ጠቅላላ ጉባዔው ለፓርቲው ችግሮች መፍትሄ እንደሚሰጥም ያላቸውን ተስፋ ይናገራሉ።

ሰማያዊ ፓርቲ ትላንት ይፋ ባደረገው መግለጫ ምክር ቤቱ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚተ የመተማመኛ ድምፅ ነፍጎታል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የሰማያዊ ፓርቲ ኮሚቴ ባለመሟላቱና የሥራ ቅደም ተከተል ባለመከተሉ ድምፅ መነፈጉን ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00

XS
SM
MD
LG