የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህበረ ቅዱሳን ሂሳቡን እንዲያስመረምርና «የስም ማጥፋት ዘመቻ፤» የተባለውን እንዲያቆም ጠየቀ።
«ስም ማጥፋት፤» የተባለውን ያስተባበለው ማኅበር በበኩሉ የማህበሩ ሂሳብም መመርመሩን ብሏል። ዘጋብያችን መለስካቸው አምሃ የሁለቱንም ወግኖች ተወካዮችን አነጋግሮ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።