በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተለያዩ የአፍሪቃ መሪዎችና የዲሞክራሲ ሂደት በአፍሪቃ


ቤኒን ዲሞክራስያዊ ምርጫ ካካሄዱ የአፍሪቃ አገርሮች አንዷ ሆናለች። በሌላ በኩል ግን የቡሩንዲን፣ የርዋንዳንና የኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፑብሊክን የመሳሰሉት መሪዎች ሕገ-መንግስታቸውን በመለወጥ በስልጣን ለመቆየት የሚያስችላቸውን መንገድ አመቻችተዋል። በሲቲ የኒው ዮርክ ዩኒቨርስቲ (City University of New York) የአፍሪቃና የአለም አቀፍ ጥናቶች አስተማሪ ዶክተር ገላውድዮስ አርአያ ስለጉዳዩ እንዲያብራሩልን ጋብዘናል።

የቤኒን ፕረዚዳንት ቶማስ ቦኒ ያዪ (Thomas Boni Yayi) የሀገሪቱን ሕገ-መንግስት በማክበር ሁለት የፕረዚዳንትነት ጊዚያቸው ሲያበቃ የሚተካቸውን ሰው ለማስመረጥ ባለፈው ሳምንት እሁድ ምርጫ እንዲካሄድ በማድረግ ናይጀርያን ከመሳሰሉት ዲሞክራስያዊ ምርጫ ያካሄዱ የአፍሪቃ መሪዎች አንዱ ሆነዋል።

በሌላ በኩል ግን የቡሩንዲን፣ የርዋንዳንና የኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፑብሊክን የመሳሰሉት መሪዎች ህገ-መንግስታትን በመለወጥ በስልጣን ለመቆየት የሚያስችላቸውን መንገድ አመቻችተዋል። በኒው ዮርክ ሲቲ ዩኒቨርስቲ (City University of New York) የአፍሪቃና የአለም አቀፍ ጥናቶች አስተማሪ ዶክተር ገላውድዮስ አርአያ ስለጉዳዩ እንዲያብራሩልን ጋብዘናል።

ዶክተር ገላውድዮስን ያነጋገረችው የአፍሪቃ ነክ ርእሶች አዘገጅና አቅራቢ አዳነች ፍሰሀየ ነች። ዶክተር ገላውድዮስ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ የስልጣን ጊዚያቸውን ለማራዘም ስለሞከሩ የአፍሪቃ ሀገራት መሪዎች በመጥቀስ ይጀምራሉ። ሙሉውን ዘገባ ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።

የተለያዩ የአፍሪቃ መሪዎችና የዲሞክራሲ ሂደት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG