በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴቶች ግርዛት ከህግ አኩያዋ ሲዳሰስ፥ ጥናታዊ ገለጻ በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ተመራቂ በማክዳ ምክረ


በዩናይትድ ስቴትስ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ማዕከል የአፍሪካ ሴቶች አመራር እና መብት መርሃ ግብር የነጻ ትምህርት ዕድል አግኝተው በመምጣት ከኢትዮጲያ የመጀመሪያዎቹ የሆኑት ወይዘሪት ሰላማዊት ተስፋዬ እና ወይዘሪት ማክዳ ምክረ የህግ ትምርታችውን በማጠናቀቅ ላይ ናቸው። በቅርቡ ታዲያ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በተከናወነው ምክር ቤታዊ ገለጻ ላይ ሁለቱም ጥናታዊ ገለጻ ካደረጉት መካከል ነበሩ። ባለፈው የሴቶችና ቤተሰብ ፕሮግራም የቀረበቸው ወይዘሪት ሰላማዊት ተስፋዬ ወደመካከለኛው ምስራቅ ሀገሮች በቤት ሰራተኝነት የሚወሰዱ ኢትዮጲያውያት ስለሚደርስባቸው ስቃይ ስላቀረበቸው ጥናት ማብራራትዋ ይታወሳል። ወይዘሪት ማክዳ ምክረ ደግሞ ያተኮረችበት የጥናትዋ ርዕስ የሴቶች ግርዛት ልማድ ከህግ አኩዋያ የሚለው ነበር።

የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ያድምጡ ።

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG