በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ሃያ ስድስተኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ

የአፍሪካ ኅብረት የያዝነውን የአውሮፓ 2016 ዓ.ም. “የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ዓመት” ብሎ ሰይሞታል። ከዚህ አንፃር አዲስ አበባ ላይ የተካሄደው የኅብረቱ የመሪዎች ሃያ ስድስተኛ ጉባዔ የሚያሣልፋቸው ውሣኔዎችና ደንቦች በአባል ሃገሮች የማይከበሩበት ሁኔታ መኖሩ ፈታኝ መሆኑን አስታውቋል። ባልደረባችን በጉባዔው ተገኝቶ የላከልንን ዘገባ ይህንን ፋይል በመጫን ይከታተሉ።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG