በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታወቁ

የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ወታደር በሶማልያ በሚገኘው ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ካምፕ /ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/
የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ወታደር በሶማልያ በሚገኘው ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ካምፕ /ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/

​​የድንበር ቁጥጥርን ማጥበቅ አአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ሊገታ እንደሚች የዩናይትድ ስቴትስ የሥጋት ቅነሳ መርኃግብሮች አስተባባሪ አምባሳደር ቦኒ ጀንኪንስ ለአሜሪካ ድምፅ ድምፅ በሰጡት ቃል መክረዋል።

የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭና የትኩረት አባባቢ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታውቀዋል።

የድንበር ቁጥጥርን ማጥበቅ አአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ሊገታ እንደሚች የዩናይትድ ስቴትስ የሥጋት ቅነሳ መርኃግብሮች አስተባባሪ አምባሳደር ቦኒ ጀንኪንስ ለአሜሪካ ድምፅ ድምፅ በሰጡት ቃል መክረዋል።

ጅምላ ጨራሽ መሣሪያዎችን ለመሥራት የሚያገለግሉ ግብዓቶች በአሸባሪዎች እጅ እንዳይገቡ ለማድረግ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በተላለፈው ውሣኔ ላይ የመከረው የአዲስ አበባው ጉባዔ ተጠናቅቋል።

እስክንድር ፍሬው ያጠናቀረው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG