በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ያልተሳካ የእስራኤል በአፍሪቃ ሕብረት የታዛቢ መቀመጫ ጥያቄ


African Union logo
African Union logo

“ዛሬ ከበለጸጉት ያለም አገሮች ተርታ የምትገኘው እስራኤል ራሷ ከጥቂት ዓመታት በፊት በመልማት ላይ የነበረች አገር ናት። የአፍሪቃ ሕብረት እስራኤልን ቢደግፍ አሕጉሪቱ ይበልጥ የምትጠቀምበት ሁኔታ ይፈጠር ነበር።” ሻሮን ባር-ሊ በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የአፍሪካ ምጣኔ ሃብት ጉዳዮች ዲሬክተር።

በቀደመው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ውስጥ የነበራትን ዓይነት የታዛቢ መቀመጫ በአፍሪቃ ሕብረት ውስጥ ለማግኝት ያደረገችውን ጥረት “ያለ ፍሬ መከነ” ስትል እስራኤል አስታወቀች።

በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የአፍሪካ ምጣኔ ሃብት ጉዳዮች ዲሬክተር ናቸው። በሕብረቱ ውስጥ የታዛቢ መቀመጫ ማግኝት መንግስታቸው ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን ይናገራሉ።

ያልተሳካ የእስራኤል በአፍሪቃ ሕብረት የታዛቢ መቀመጫ ጥያቄ /ርዝመት - 3ደ15ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:15 0:00

XS
SM
MD
LG