በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ተጠባባቂ ሠራዊት


የአፍሪካ ተጠባባቂ ሠራዊት ወታደሮች ከ22 የአፍሪቃ ሃገሮች እንደተሰለፍይ ታቅቋል
የአፍሪካ ተጠባባቂ ሠራዊት ወታደሮች ከ22 የአፍሪቃ ሃገሮች እንደተሰለፍይ ታቅቋል

የአፍሪካ ህብረት ላለፉት 20 ዓመታት በላይ ካሸባሪዎች ጋር ለመዋጋት ዝግጁ ነው ይባላል። ወታደሮቹ እስካሁን በሚያደረጉት ጥረት ግን ለእውነተኛ ጦርነት የተዘጋጁ ናቸው ወይ?

የአፍሪካ ህብረት ላለፉት 20 ዓመታት በላይ ካሸባሪዎች ጋር ለመዋጋት የሚችል በደንብ የተዘጋጀ ተጠባባቂ ሠራዊት ሲገነባ ቆይቷል። በቅርቡ ከአምስት ሺህ የሚበልጡ ከአፍሪካ አምስት የተለያዩ አካባቢዎች የሄዱ ወታደሮች ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በጋራ አንድ የጦር ልምምድ አካሂደዋል።

ለመሆኑ እነዚህ የአፍሪካ ወታደሮች ለእውነተኛ ጦርነት የተዘጋጁ ናቸው ወይ?

የአሜሪካ ድምጽ ዴቪድ አርኖልድ (David Arnold) በሰፊው ዘግቦታል፣ ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

የአፍሪካ ተጠባባቂ ሠራዊት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:51 0:00

XS
SM
MD
LG