በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ የ2007 ዓ.ም የምርጫ እጩ የሆኑ አባሎቼ ወከናባ ማሳደድ ደረሰባቸው ሲል መንግስትን ከሰሰ


የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ

በደቡብ ክልል በደራሼ ወረዳ የሚገኙ የ2007 ዓ.ም የምርጫ እጩዎቹ የሆኑ የመኢአድ አባሎች ከሚኖሩበት አከባቢ መባረራቸውንና ለጎደና ተዳዳሪነት የተጋለጡም እንዳሉ መኢአድ ኣስታወቀ።

በ2002 ዓ.ም ምርጫ ወቅት ለተገደሉት ፍትሕ ሳይገኝ በ2007 እጩዎቹም ወከባና ማሳደድ በበርታቱን ነው ፓርቲው ያስታወቀው። የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ቃል-አቀባይ የፓርቲው ውንጀላ መሰረተ ቢስ ነው ብለዋል።

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ትላንት ባወጣው መግለጫ በአባሎቼ ላይ እየደረሱ ነው ያላቸውን በደሎች ዝርዝሯል። በተለይ የምርጫ ወቅትና ማግስት የወከባና የማሳደድ ጊዜ መሆኑን ነው ፓርቲው የጠቆመው። በደቡብ ክልል ደራሴ ወረዳ ተፈጸመ ያለውን የማሳደድ ተግባር በዋና ጸሃፊው አቶ አዳና ጥላሁን በተነበበው መግለጫ በምሳሌነት ጠቅሷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

መኢአድ የ2007 ዓ.ም የምርጫ እጩ የሆኑ አባሎቼ ወከናባ ማሳደድ ደረሰባቸው ሲል መንግስትን ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:20 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG