በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ - የፍተሻና የዝርፊያ አቤቱታ

Addis Ababa - City Council
Addis Ababa - City Council

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ አካባቢዎች “በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ያነጣጠረ የቤት ለቤት ፍተሻና ዘረፋ እየተካሄደ ነው” የሚል ጥቆማ በደረሰን መሠረት ሁኔታውን ለማጣራት ሞክረናል።

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ አካባቢዎች “በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ያነጣጠረ የቤት ለቤት ፍተሻና ዘረፋ እየተካሄደ ነው” የሚል ጥቆማ በደረሰን መሠረት ሁኔታውን ለማጣራት ሞክረናል።

በጥቆማው መሠረት በሌሊት ፍተሻ የተሠማሩት ሰዎች ማንነታቸውን እንደሚደብቁና የጥቃቱ ሰለባዎች ደግሞ፥ በየካና ቦሌ ክፍለ ከተሞች፥ በኮልፌ ቀራንዮ፥ ቤቴልና አካባቢው ሠፈሮች የሚኖሩ ሙስሊሞች ናቸው።

ሙስሊሞቹ ይህ በዘመቻ መልክ እየተፈፀመብን ነው ያሉት የቤት ፍተሻና ዝርፊያ በእርግጥ እየተካሄደ ነወይ? ከሆነስ ለምንና ባሁኑ ወቅት ይካሄዳል?
እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎች ይዘን ማምሻውን የጥቃቱ ሰለባ ሆነናል ወደሚሉ ሰዎችና ፖሊስ ደውለን ነበር።

ሰሎሞን ክፍሌ ነው ዘገባውን ያጠናቀረው፤ ያዳምጡት

please wait

No media source currently available

0:00 0:11:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG