በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምጣኔ ኃብት

የአዲስ አበባ የቤት ኪራይ


አዲስ አበባ /ፎቶ ፋይል/

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚማረሩባቸው ችግሮች አንዱና ከዋነኞች መካከል የሚሰለፈው የቤት ኪራይ መሆኑን ማንም ሳይስማማበት አይቀርም፡፡

ቤት አከራዮች ሕሊናቸው ካልወቀሣቸው ወይም በተከራይና በአከራይ መካከል አንዳች አሣሪ ውል እስከሌለ ድረስ አከራዮች በየወሩ የቤቱን ኪራይ ለመጨመር የሚያግዳቸው የለም፡፡

ይህንን የመሰለው የቤት ኪራይ ጭማሪ ያስደነገጣቸውን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መለስካቸው አምሃ አነጋግሯል፤

ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ዝርዝሩን ያገኛሉ፡፡
XS
SM
MD
LG