በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማሊያዊት አሜሪካዊት ስደተኛ በዩናይትድ ስቴትስ ለወረዳ ምክር ቤት አባልነት ሊወዳደሩ ነው


ሶማሊያዊት አሜሪካዊት ስደተኛ በዩናይትድ ስቴትስ ለወረዳ ምክር ቤት አባልነት ሊወዳደሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:27 0:00

ዲኮ ጂብሪል የተባሉ ሶማሊያዊት አሜሪካዊት ስደተኛ በዩናይትድ ስቴትስ ቦስተን ከተማ ራክስበሪ ወረዳ ምክር ቤት አባልነት ሊወዳደሩ በዕጩነት ቀርበዋል። ካሸነፉ ቦስተን ከተማ ውስጥ ለሕዝብ ተመራጭነት የበቁ የመጀመሪያ ሙስሊም የውጭ ሀገር ሰው ይሆናሉ ። ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG