በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ኢትጵያውያን አትሌቶች አበረታች መድሃኒቶችን ወስደው እንኳን ቢሆን ተታለው ነው የሚሆንው” አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ


ቀጥተኛ መገናኛ

አበረታች መድሃኒቶችና ቅመሞች ተጠቅመዋል በሚል በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማኅበር የጸረ አበረታች መድሃኒቶችና ቅመሞች ኤጀንሲ አማካኝነት ምርመራ ከተጀመረባቸው ስድስት አትሌቶች ውስጥ ሁለቱ ቅመሞቹን በትክክል መጠቀማቸው በመረጋገጡ ቅጣት እንደተጣለባባቸው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ።

XS
SM
MD
LG