በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ ቤቶች እንዲፈርሡ መደረጋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ


በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ ቤቶች እንዲፈርሡ መደረጋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:08 0:00

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀበሌ ገበሬ ማኅበር፥ ልዩ ስሙ ወረገኑ በተሰኘ አካባቢ ሕገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች እንዲፈርሡ መደረጋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት መድረሱንም ያስረዳሉ። መንግሥት በጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጠም።

XS
SM
MD
LG