በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት በርካታ ኢትዮጵያውያን አስራዘጠኙ መመለሳቸው ተነገረ


ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት በርካታ ኢትዮጵያውያን አስራዘጠኙ መመለሳቸው ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በሙረሌ ጎሳ ታጣቂዎች ታግተው ወደ ደቡብ ሱዳን ከተወሰዱት ኢትዮጵያውያን ውስጥ አስራዘጠኙ መመለሳቸውን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጉትላክ ቱት (Gtluak Tuut) ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት ሕፃናቱ የተመለሱት በተደረገው የዲፕሎማሲ ጥረት ነው። የተቀሩትን ለማስመለስ ጥረቶች እንደቀጠሉም አረጋግጠዋል።

XS
SM
MD
LG