በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመልካም የመሬት አስተዳደር ጉባዔ ተካሄደ


የመልካም የመሬት አስተዳደር ጉባዔ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:04 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአህጉራችን የመሬት መልካም አስተዳደርን ካላረጋገጥን በስተቀር፥ ሰላም የሰፈነባትና ደህንነቷ የተጠበቀ አፍሪካን እውን ለማድረግ አንችልም ሲሉ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። የመሬት ባለቤትነት መብትን ለሁሉም ማረጋገጥ ደግሞ ከባድ ተግዳሮት መሆኑን አንድ የዓለምአቀፍ ማህበር ባለሥልጣን አስታወቁ።

XS
SM
MD
LG