በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ

የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ የሚሆን የ €122.5 እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ። ድጋፉ በዚሁ ድርቅ ምክኒያት የአስቸኳ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ፍላጎት ለማሟላት የሚውል መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG