በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

​​የኬንያው ፕሬዝደንት ዓመታዊ ንግግር ለምክር ቤት ሲያቀርቡ ያቋረጧቸው የተቃዋሚ አባላት ከምክር ቤቱ እንዲወጡ ተደረገ


ቀጥተኛ መገናኛ

​​የኬንያው ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ትናንት ሐሙስ የአገሪቱን ሁኔታ በተመለከተ ዓመታዊውን ንግግር ለምክር ቤት ሲያቀርቡ ያቋረጧቸው የተቃዋሚ አባላት ከምክር ቤቱ እንዲወጡ መደረጋቸው ተነገረ። የፕሬዚደንት ኬንያታ አስተዳደር፣ ካለፉት ስድስት ወራት ወዲህ፣ ከሙስናና ከኑሮ ውድነት ጋር በተያያዘ፣ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንዳለ ይታወቃል።

XS
SM
MD
LG