በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ምክትል ሊቀ-መንበርና ሌሎች ሁለት ሰዎች ታሰሩብኝ አለ


የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ምክትል ሊቀ-መንበርና ሌሎች ሁለት ሰዎች ታሰሩብኝ አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ምክትል ሊቀ-መንበርና ሌሎች ሁለት ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስ ውለው ዛሬ አዋሳ መግባታቸው ታወቀ። ታሳሪዎቹ ላለፉት አምስት ቀናት ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃ ያደረሰን ዘገባ ጠቁሟል። የዞኑ ፍርድ ቤት ጉዳዩን የማየት ስልጣን ስለሌለው ታሳሪዎቹን ፍርድ ቤት ለማቅረብ እንዳልቻለ ፖሊስ ይገልጻል።

XS
SM
MD
LG