በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ

“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኦሮምያ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት መንግስት የሚፈጥረውን የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤ ሲልም ያሳሰበው ኢዴፓ በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል።

XS
SM
MD
LG