በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ጥያቄና የጎንደር ከተማ ስብሰባ


የወልቃይት ጥያቄና የጎንደር ከተማ ስብሰባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:27 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከወልቃይት የማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘ ሕዝባዊ ስብሰባ በቅርቡ ጎንደር ከተማውስጥ ተካሂዷል። በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ተጠቃልሎ የሚገኘው የወልቃይት አካባቢ ሰዎች ተወካዮቻቸውን ሰይመውና የሃምሣ ሺህ ሰው ፊርማ አሰባስበው መካለል ያለብን ወደ ትግራይ ሳይሆን ወደ አማራ ነው ብለው ጥያቄአቸውን ወደ ፌደሬሽን ምክር ቤት ልከው እንደነበር ተዘግቧል።

XS
SM
MD
LG