በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ ለመርዳት ወደ ሃገሪቱ የተላከው የዩናይትድ ስቴስ ቡድን $530 ሚልዮን ዶላር እንተመደበለት ተገለጸ


ቀጥተኛ መገናኛ

የዩናይትድ ስቴትስ አለም አቀፍ የልማት አገልግሎት (USAID) በኢትዮጵያ የተከሰተውን ከባድ ለማቃለል በሚደረገው ጥረት የሚረዳ ቡድን ባለፈው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እንደላከ የአገልግሎቱ ስራ አስኪያጅ ጌል ስሚት ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ ኤል ኒኖ በተባለው የአየር ለውጥ ምክንያት የተከሰተው ድርቅ የከፋ ሁኔታ ከማስከተሉ በፊት ለመቆጣጠር የሚቻልበት ስራ እንደተጀመረ ኢትዮጵያ የገባው ቡዱን መሪ ጆናታን አንደርሰን ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG