በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጌድዮን አስፋው የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊት ከግንባታው ሂደትና ምዕራፎች ጋር ይቀጥላል ብለዋል

የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጌድዮን አስፋው የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊት ከግንባታው ሂደትና ምዕራፎች ጋር ይቀጥላል ብለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊት ከግንባታው ሂደትና ምዕራፎች ጋር ይቀጥላል ሲሉ ከግብፅና ሱዳን ጋር በሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጌድዮን አስፋው አስታወቁ። ኢትዮጵያ በሁለቱ የፈረንሣይ ኩባንያዎች የሚካሄደው ጥናት እስኪጠናቀቅ ድረስ ሙሊቱን ለማዘግየት ተስማምታለች በሚል የተሠራጨው ዘገባ የተሳሳተ መሆኑንም አብራርተዋል።

XS
SM
MD
LG