በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች ነው


ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00

በዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) መግለጫ መሠረት፥ ኤርትራውያን ምንም እንኳ እሥርና ሰቆቃ የሚፈጸምባቸው ለመሆኑ ማረጋገጫ ቢኖርም፥ አንዳንድ የአውሮፓ ሀገሮች የጥገኝነት ማመልከቻቸውን ውድቅ በማድረግ እያስገደዱ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው ይመልሳሉ። ሄንሪ ሪጅወል (Henry Ridgwell) ከለንደን ያደረሰን ዘገባ አለ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG