በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት(ICC)አባልነቱን እንዲያቋርጥ ጠየቀ /ርዝመት - 4ደ50ሰ/


የጃኮብ ዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) አባልነቱን እንዲያቋርጥ ከአገሪቱ ገዢ ፓርቲ አፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) ጥሪ እደቀረበለት የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ኤድና ሞሌዋ ተናገሩ፡፡

XS
SM
MD
LG