በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና


ከነሐሴ 16 እስከ ነሐሴ 24 2007 ዓ ም ድረስ በቻይና ለሚካሄደው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፥ ኢትዮጵያ በሙሉ ዝግጅት ላይ ትገኛለች።

በእግር ኳስ አርሰናል ቼልሲን 1 ለባዶ አሸንፎ የ Community Shield ዋንጫ ወሰደ።

ኤርትራውያኑ ኮከብ ቢሲክሌተኞች ዳንኤል ተክለሃይማኖትና መርሃዊ ቅዱስ በ Tour de France 2015 አኩሪ ድል አስመዝግበው ቅዳሜ እለት አሥመራ ሲመለሱ የደግና አቀባበል ተደረገላቸው። ​

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:59 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG