በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ኢኳቶሪያል ጊኒና ኮንጎ ለሩብ ፍጻሜ አለፉ።


ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ማለትም አስተናጋጅ ኢኳቶሪያል ጊኒና ኮንጎ ለሩብ ፍጻሜ ያልፋሉ ብሎ የገመተ አልነበረም። ከ A ምድባቸው የተሻለ የሚጫወቱት ቡርኪና ፋሦና ጋቦን ነበር የተጠበቁት፥ ሆኖም ኮንጎ ቡርኪናን 2 ለ 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ ጋቦንን 2 ለ 0 አሸንፈው 8ቱን ቲሞች ተቀላቅለዋል።

ኢኳቶሪያል ጊኒና ኮንጎ ለሩብ ፍጻሜ አለፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG